• About Us

    Ethio-Canadian Network for Advocacy and Support (ECNAS) is a Canada wide non-profit organization composed of members of the Ethiopian diaspora who are passionate about bringing sustainable peace, security and stability…

    Read More
  • Mission

    To study, plan and implement programs and projects with full participation of Ethiopian Canadians to accomplish the vision, aims and objectives of the Network. To undertake advocacy and support activities…

    Read More
  • Membership

    Become a member of ECNAS and make a statement with impact. Loading…

    Read More
  • Donate

    Emergency Fund ወገን ለወገኑ ደራሽ በመሆኑ፣ ከቤታቸው በግፍ ለተፈናቀሉና መጠጊያ ላጡ፣ ወላጆቻቸውን አጥተው አሳዳጊ ላጡ ወጣቶችና ጧሪ ለሌላቸው እናቶቻችንና አባቶቻችን ዛሬና ነገ ሳንል አሁኑኑ እጃችንን እንዘርጋላቸው። LET US HELP THE…

    Read More

Recent Posts



Latest Posts

“እኔ ለሃገሬ” በሚል መሪ ቃል አርብ August 20, 2021 6:00 PM MT ላይ አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ የዙም ፕሮግራም ተዘጋጅቷል:: በዕለቱ በካናዳ የኢትዮጵያ ሙሉ አምባሳደር ክብርት ናሲሴ ጫሊና ነዋሪነታቸው በካናድ የሆኑ ሁለት ምሁራንን ጋብዘናል:: በዚህ ወሳኝ ወቅት ሁላችንም በዕለቱ ተገኝተን ለአገራችን ኢትዮጵያ መርዳት የምንችለውን ያህል እንድንስጥ እያሳሰብን :-ለዚህም ሲባል ባዘጋጀነው ፎርም ላይ መስጠት የምንችለውን ገንዘብና contact information በመሙላ ትተባበሩን ዘንድ በትህትና እናሳስባለን:: አገራችን ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!! https://forms.gle/zGtskTPuhimiLaxN7