Donate Now

ታላቅ የእርዳታ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ለቦረና ወገኖቻችን፦ ኢክናስ ካናዳ እና P2P የቦረና ወገኖቻችንን ህይዎት ማትረፍ የዛሬው አድዋችን ነው በሚል መሪ ቃል የእርዳታ ማሰባሰቢያ የበይነመረብ ዝግጅት አዘጋጅቷል። እርስዎም ከዚህ በታች ያለውን አራንጏዴ በተን በመጫን አጋርነትዎን ያሳዩ። የተለያዩ ክሬዲትና ዴቢት ካርዶችን መጠቀም ይቻላል።

Below are other ECNAS donation options:

ChequeDirect deposit accountE-transferECNAS website
Mail your cheque to:
1326 Huron Street. unit # 365 London, ON N5V 2E2, Canada
Royal Bank (RBC) Routing No.(EFT) 000302752
Institution No. 003
Chequing 02752-1009646
pay2@ecnas.caClick Donate Now
button below
and pay with Credit and Debit cards

Latest Posts

“እኔ ለሃገሬ” በሚል መሪ ቃል አርብ August 20, 2021 6:00 PM MT ላይ አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ የዙም ፕሮግራም ተዘጋጅቷል:: በዕለቱ በካናዳ የኢትዮጵያ ሙሉ አምባሳደር ክብርት ናሲሴ ጫሊና ነዋሪነታቸው በካናድ የሆኑ ሁለት ምሁራንን ጋብዘናል:: በዚህ ወሳኝ ወቅት ሁላችንም በዕለቱ ተገኝተን ለአገራችን ኢትዮጵያ መርዳት የምንችለውን ያህል እንድንስጥ እያሳሰብን :-ለዚህም ሲባል ባዘጋጀነው ፎርም ላይ መስጠት የምንችለውን ገንዘብና contact information በመሙላ ትተባበሩን ዘንድ በትህትና እናሳስባለን:: አገራችን ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!! https://forms.gle/zGtskTPuhimiLaxN7