Advocate

How to create and use Tweeter / እንዴት ትዊተር አካውንት መክፈትና መጠቀም ይቻላል

How to report bad social media actors / ውሸትና አደገኛ ዘገባዎችን የሚዘግቡ ሚዲያዎች እንዴት ሪፖርት ማድረግ ይቻላል

Next, visit our ECNAS Engagement page so that you can start tweeting.

Latest Posts

“እኔ ለሃገሬ” በሚል መሪ ቃል አርብ August 20, 2021 6:00 PM MT ላይ አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ የዙም ፕሮግራም ተዘጋጅቷል:: በዕለቱ በካናዳ የኢትዮጵያ ሙሉ አምባሳደር ክብርት ናሲሴ ጫሊና ነዋሪነታቸው በካናድ የሆኑ ሁለት ምሁራንን ጋብዘናል:: በዚህ ወሳኝ ወቅት ሁላችንም በዕለቱ ተገኝተን ለአገራችን ኢትዮጵያ መርዳት የምንችለውን ያህል እንድንስጥ እያሳሰብን :-ለዚህም ሲባል ባዘጋጀነው ፎርም ላይ መስጠት የምንችለውን ገንዘብና contact information በመሙላ ትተባበሩን ዘንድ በትህትና እናሳስባለን:: አገራችን ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!! https://forms.gle/zGtskTPuhimiLaxN7