Donate

Emergency Fund

ወገን ለወገኑ ደራሽ በመሆኑ፣ ከቤታቸው በግፍ ለተፈናቀሉና መጠጊያ ላጡ፣ ወላጆቻቸውን አጥተው አሳዳጊ ላጡ ወጣቶችና ጧሪ ለሌላቸው እናቶቻችንና አባቶቻችን ዛሬና ነገ ሳንል አሁኑኑ እጃችንን እንዘርጋላቸው። LET US HELP THE DISPLACED, ORPHANAGE AND VICTIMS OF WAR.

ECNAS Lobbying/PR Fund

ECNAS is fundraising to support for Lobbying to fight misinformation and disinformation by TPLF

Ataye Relief Fund

Recently about 500,000 people were displaced from Ataye, Northern Shoa region. We are fundraising for the construction of housing units for these victims.

Latest Posts

“እኔ ለሃገሬ” በሚል መሪ ቃል አርብ August 20, 2021 6:00 PM MT ላይ አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ የዙም ፕሮግራም ተዘጋጅቷል:: በዕለቱ በካናዳ የኢትዮጵያ ሙሉ አምባሳደር ክብርት ናሲሴ ጫሊና ነዋሪነታቸው በካናድ የሆኑ ሁለት ምሁራንን ጋብዘናል:: በዚህ ወሳኝ ወቅት ሁላችንም በዕለቱ ተገኝተን ለአገራችን ኢትዮጵያ መርዳት የምንችለውን ያህል እንድንስጥ እያሳሰብን :-ለዚህም ሲባል ባዘጋጀነው ፎርም ላይ መስጠት የምንችለውን ገንዘብና contact information በመሙላ ትተባበሩን ዘንድ በትህትና እናሳስባለን:: አገራችን ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!! https://forms.gle/zGtskTPuhimiLaxN7