Emergency Humanitarian support/የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ለተጎዱ ወገኖቻችን

በጦርነቱ ለተጎዱ፤ እናትና አባት ላጡ ህፃናት፤ ለአስከፊ ችግር ለተጋለጡና መጠለያ ለሌላቸው ወገኖች አሁኑኑ እንድረስላቸው። ኢትዮጵያን በአሁኑ አስከፊ ግዜ እንታደጋት። የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጆች በሞላ፣ ይህ አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ነው!!

ወገን ለወገን ደራሽ ነውና፣ ወገኖቻችንን ዛሬውኑ እንታደጋቸው፡፡

Latest Posts

“እኔ ለሃገሬ” በሚል መሪ ቃል አርብ August 20, 2021 6:00 PM MT ላይ አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ የዙም ፕሮግራም ተዘጋጅቷል:: በዕለቱ በካናዳ የኢትዮጵያ ሙሉ አምባሳደር ክብርት ናሲሴ ጫሊና ነዋሪነታቸው በካናድ የሆኑ ሁለት ምሁራንን ጋብዘናል:: በዚህ ወሳኝ ወቅት ሁላችንም በዕለቱ ተገኝተን ለአገራችን ኢትዮጵያ መርዳት የምንችለውን ያህል እንድንስጥ እያሳሰብን :-ለዚህም ሲባል ባዘጋጀነው ፎርም ላይ መስጠት የምንችለውን ገንዘብና contact information በመሙላ ትተባበሩን ዘንድ በትህትና እናሳስባለን:: አገራችን ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!! https://forms.gle/zGtskTPuhimiLaxN7