Ottawa Fundraising Dinner for Internally Displaced People in Ethiopia

ለወገኖቻችን እንድረስላቸው በሚል ECNAS- Ottawa ባዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ በመገኘት ለወገንዎ ድጋፍዎን እንዲያሳዩ ጥሪውን ያቀርባል።  RSVP by visiting our Facebook event page.

When: Sunday Dec. 19, 2021 @5:00 PM EST

Where: 523 St. Anthony St. Ottawa, ON K1R 6Z9

Make sure you buy your tickets fast.

Latest Posts

“እኔ ለሃገሬ” በሚል መሪ ቃል አርብ August 20, 2021 6:00 PM MT ላይ አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ የዙም ፕሮግራም ተዘጋጅቷል:: በዕለቱ በካናዳ የኢትዮጵያ ሙሉ አምባሳደር ክብርት ናሲሴ ጫሊና ነዋሪነታቸው በካናድ የሆኑ ሁለት ምሁራንን ጋብዘናል:: በዚህ ወሳኝ ወቅት ሁላችንም በዕለቱ ተገኝተን ለአገራችን ኢትዮጵያ መርዳት የምንችለውን ያህል እንድንስጥ እያሳሰብን :-ለዚህም ሲባል ባዘጋጀነው ፎርም ላይ መስጠት የምንችለውን ገንዘብና contact information በመሙላ ትተባበሩን ዘንድ በትህትና እናሳስባለን:: አገራችን ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች!! https://forms.gle/zGtskTPuhimiLaxN7